Translations:Forgiving Step by Step/4/am

ከዚህ አስተሳሰብ የምነለወጠው በይቅር ባይነት ብቻ ነው፣ ሆኖም ከባድ መከራ አጋጥሞን ከሆነ ይቅርታ ማደረግ ከባድ ሊሆንበን ይችላል። ሆኖም፣ የጎዳንን ሰው ይቅር እስካላለን ድረስ ከጎዳን ሰው እና ካለፈው ገጠመኘ ጋር እንታሰራለን። ይህ የሆነበት ምክንያት ህመም የሚያስከትሉ ተሞክሮዎችን መርሳት ስለማንችል እና ትዝታዎቻችንን ለመጨፍለቅ ብቻ ስለምንሞክር ነው። ነገር ግን እግዚአብሔር ከምሬት ከበቀል እና ከሕመማችህን ነፃ እንድንሆን ይፈልጋል ።