Translations:Forgiving Step by Step/7/am

ይህ የእኔ ውሳኔ ብቻ ነው። እሱ/እሷ ይቅርታ ቢጠይቅም ባይጠየቅም፣ ወይም በቦታው ይኑር አይኑር፣ የእኔ ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ከማንም ነፃ ነው። እኛ በሌላ ሰው ላይ ጥገኛ አይደለንም።